am_tq/psa/96/09.md

397 B

ጸሐፊው ሁሉም ሰው በአሕዛብ መካከል ምን እንዲናገር ያበረታታል?

ጸሐፊው ሁሉም ሰው «እግዚአብሔር ይነግሣል» እንዲሉ ያበረታታል። [96:10]

እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ የሚፈርደው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ በእኩልነት ይፈርዳል። [96:10]