# ጸሐፊው ሁሉም ሰው በአሕዛብ መካከል ምን እንዲናገር ያበረታታል? ጸሐፊው ሁሉም ሰው «እግዚአብሔር ይነግሣል» እንዲሉ ያበረታታል። [96:10] # እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ የሚፈርደው እንዴት ነው? እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ በእኩልነት ይፈርዳል። [96:10]