am_tq/psa/78/09.md

481 B

እስራኤል በእግዚአብሔር ዓይን ትክክል ያልሆነውን ነገር የፈፀሙት እንዴት ነው?

ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ቃል ኪዳን አልጠበቁምሕጉንም ለመታዘዝ ፈቃደኛ አልነበሩም። [78: 10-13]

እግዚአብሔር እስራኤልን የመራው እንዴት ነበር?

ቀን ቀን በደመናና ሌሊት በእሳት ብርሃን ይመራቸው ነበር። [78: 10-13]