am_tq/psa/78/09.md

8 lines
481 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እስራኤል በእግዚአብሔር ዓይን ትክክል ያልሆነውን ነገር የፈፀሙት እንዴት ነው?
ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ቃል ኪዳን አልጠበቁምሕጉንም ለመታዘዝ ፈቃደኛ አልነበሩም። [78: 10-13]
# እግዚአብሔር እስራኤልን የመራው እንዴት ነበር?
ቀን ቀን በደመናና ሌሊት በእሳት ብርሃን ይመራቸው ነበር። [78: 10-13]