am_tq/psa/68/24.md

4 lines
325 B
Markdown

# የእግዚአብሔር ሰራዊት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ምን ዓይነት አካሄድ ያደርጋል?
መዘምራን ከፊት ይሄዳሉ፣ መሣሪያ የሚጫወቱ ከኋላ ይከተላሉ፣ ትናንሽ ከበሮ የሚመቱ ያላገቡ ሴቶችም በመካከላቸው አሉ።[68:25]