am_tq/psa/68/24.md

325 B

የእግዚአብሔር ሰራዊት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ምን ዓይነት አካሄድ ያደርጋል?

መዘምራን ከፊት ይሄዳሉ፣ መሣሪያ የሚጫወቱ ከኋላ ይከተላሉ፣ ትናንሽ ከበሮ የሚመቱ ያላገቡ ሴቶችም በመካከላቸው አሉ።[68:25]