am_tq/psa/66/16.md

8 lines
411 B
Markdown

# ጸሐፊው እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሁሉ ምን ይናገራል?
እግዚአብሔር ለነፍሱ ያደረገውን ነገር ያውጃል። [66: 16-17]
# ጸሐፊው በልቡ ያለውን በደል የሚመለከት ቢሆን ጌታ ምን ያደርግ ነበር?
ጸሐፊው በልቡ ውስጥ በደል ቢመለከት ኖሮ ጌታ አይሰማውም ነበር። [66: 18-19]