am_tq/psa/66/16.md

411 B

ጸሐፊው እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሁሉ ምን ይናገራል?

እግዚአብሔር ለነፍሱ ያደረገውን ነገር ያውጃል። [66: 16-17]

ጸሐፊው በልቡ ያለውን በደል የሚመለከት ቢሆን ጌታ ምን ያደርግ ነበር?

ጸሐፊው በልቡ ውስጥ በደል ቢመለከት ኖሮ ጌታ አይሰማውም ነበር። [66: 18-19]