am_tq/psa/54/06.md

371 B

ዳዊት ለእግዚአብሔር ስም ምሥጋናን የሚሰጠው ለምንድን ነው?

ለእግዚአብሔር ስም ምስጋናን የሚሰጠው መልካም ስለሆነ ነው፡፡ [54:6]

ዳዊት ጠላቶቹን የሚያያቸው እንዴት ነው?

ዓይኖቹ በድል አድራጊነት ጠላቶቹን ይመለከታሉ፡፡ [54:7]