am_tq/psa/54/06.md

8 lines
371 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዳዊት ለእግዚአብሔር ስም ምሥጋናን የሚሰጠው ለምንድን ነው?
ለእግዚአብሔር ስም ምስጋናን የሚሰጠው መልካም ስለሆነ ነው፡፡ [54:6]
# ዳዊት ጠላቶቹን የሚያያቸው እንዴት ነው?
ዓይኖቹ በድል አድራጊነት ጠላቶቹን ይመለከታሉ፡፡ [54:7]