am_tq/psa/54/04.md

237 B

የዳዊት ነፍስ ድጋፏ ከማን ነው?

ጌታ ነፍሱን ደግፎአታል፡፡ [54:4]

እግዚአብሔር የዳዊትን ጠላቶች ምን ከፈላቸው?

እርሱ ክፋትን ከፈላቸው፡፡ [54:5]