# የዳዊት ነፍስ ድጋፏ ከማን ነው? ጌታ ነፍሱን ደግፎአታል፡፡ [54:4] # እግዚአብሔር የዳዊትን ጠላቶች ምን ከፈላቸው? እርሱ ክፋትን ከፈላቸው፡፡ [54:5]