am_tq/psa/148/05.md

648 B

እግዚአብሔር መመስገን ያለበት ለምንድን ነው?

ትእዛዝ ሰጥቶ ሁሉም ነገር ስለ ተፈጠረ እግዚአብሔር መመስገን አለበት። [148: 5]

የትኛው ሕግ ለዘላለም አይለወጥም?

የእግዚአብሔር ሕግ ለዘላለም አይለወጥም። [148: 6]

እግዚአብሔርን ከምድር ማመስገን ያለበት ማን ነው?

የባሕር ፍጥረታትን ሁሉ በውቅያኖስ ውስጥ ያሉ ሁሉ እሳትና በረዶ ደመና እና ነፋስም ቃሉን የሚፈጽሙ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ። [148: 6-7]