am_tq/psa/148/05.md

12 lines
648 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር መመስገን ያለበት ለምንድን ነው?
ትእዛዝ ሰጥቶ ሁሉም ነገር ስለ ተፈጠረ እግዚአብሔር መመስገን አለበት። [148: 5]
# የትኛው ሕግ ለዘላለም አይለወጥም?
የእግዚአብሔር ሕግ ለዘላለም አይለወጥም። [148: 6]
# እግዚአብሔርን ከምድር ማመስገን ያለበት ማን ነው?
የባሕር ፍጥረታትን ሁሉ በውቅያኖስ ውስጥ ያሉ ሁሉ እሳትና በረዶ ደመና እና ነፋስም ቃሉን የሚፈጽሙ እግዚአብሔርን ያመሰግናሉ። [148: 6-7]