am_tq/psa/147/02.md

4 lines
244 B
Markdown

# እግዚአብሔር ተከታዮቹን የሚረዳቸው እንዴት ነው?
እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን መልሶ ይሠራታል የተበተኑትንም የእስራኤል ልጆችን ይሰበስባል። [147: 2-3]