am_tq/psa/147/02.md

244 B

እግዚአብሔር ተከታዮቹን የሚረዳቸው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን መልሶ ይሠራታል የተበተኑትንም የእስራኤል ልጆችን ይሰበስባል። [147: 2-3]