am_tq/psa/102/21.md

219 B

አሕዛብና መንግሥታት የተሰበሰቡት ለምን ድርጊት ነው?

አሕዛብና መንግሥታት እግዚአብሔርን ለማገልገል አንድ ላይ ተሰባሰቡ። [102: 22-23]