am_tq/psa/102/21.md

4 lines
219 B
Markdown

# አሕዛብና መንግሥታት የተሰበሰቡት ለምን ድርጊት ነው?
አሕዛብና መንግሥታት እግዚአብሔርን ለማገልገል አንድ ላይ ተሰባሰቡ። [102: 22-23]