am_tq/psa/101/07.md

419 B

ዳዊት በቤቱ ውስጥ እንዲቆዩ የማይፈቅደው እነማንን ነው?

አታላይ ሰዎች በቤቱ ውስጥ እንዲቆዩ አይፈቅድም። [101: 7]

ዳዊት ክፉዎችን ሁሉ ከምድር ላይ በምን ያህል ጊዜ እንደሚያጠፋቸው ነው የተናገረው?

ዘወትር ጥዋት በማለዳ እርሱ ክፉዎችን ሁሉ ያጠፋል። [101: 8]