am_tq/psa/101/07.md

8 lines
419 B
Markdown

# ዳዊት በቤቱ ውስጥ እንዲቆዩ የማይፈቅደው እነማንን ነው?
አታላይ ሰዎች በቤቱ ውስጥ እንዲቆዩ አይፈቅድም። [101: 7]
# ዳዊት ክፉዎችን ሁሉ ከምድር ላይ በምን ያህል ጊዜ እንደሚያጠፋቸው ነው የተናገረው?
ዘወትር ጥዋት በማለዳ እርሱ ክፉዎችን ሁሉ ያጠፋል። [101: 8]