am_tq/psa/09/17.md

374 B

ክፉዎች ወዴት ይላካሉ?

እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብ ሁሉ ወደ ሲኦል ይላካሉ። [9:17]

በችግረኞችና በተጨቆኑ ላይ የማይደርስባቸው ምንድን ነው?

ችግረኞች ሁልጊዜ አይረሱም እንዲሁም የተጨቆኑ ሰዎች ተስፋ ለዘላለም አይጠፋም።[9:18]