# ክፉዎች ወዴት ይላካሉ? እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብ ሁሉ ወደ ሲኦል ይላካሉ። [9:17] # በችግረኞችና በተጨቆኑ ላይ የማይደርስባቸው ምንድን ነው? ችግረኞች ሁልጊዜ አይረሱም እንዲሁም የተጨቆኑ ሰዎች ተስፋ ለዘላለም አይጠፋም።[9:18]