am_tq/psa/09/11.md

8 lines
387 B
Markdown

# ዳዊት ሰዎች በጽዮን ላይ ለሚገዛው ለእግዚአብሔር ማድረግ አለባቸው ያለው ነገር ምንድን ነው?
ለእግዚአብሔር መዘመር፣ ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብ መናገርም አለባቸው። [9:11]
# እግዚአብሔር ምን አይረሳም?
የተጨቆኑትን ጩኸት አይረሳም። [9:12]