am_tq/psa/09/11.md

387 B

ዳዊት ሰዎች በጽዮን ላይ ለሚገዛው ለእግዚአብሔር ማድረግ አለባቸው ያለው ነገር ምንድን ነው?

ለእግዚአብሔር መዘመር፣ ያደረገውን ሁሉ ለአሕዛብ መናገርም አለባቸው። [9:11]

እግዚአብሔር ምን አይረሳም?

የተጨቆኑትን ጩኸት አይረሳም። [9:12]