am_tq/psa/09/09.md

391 B

እግዚአብሔር ለተጨቆነው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር በመከራ ጊዜ ለተጨቆነው መጠጊያ ነው። [9: 9]

ዳዊት እግዚአብሔርን ለሚፈልጉት ምን እንዲያደርግ እግዚአብሔርን ጠየቀ?

ዳዊትም እርሱን የሚሹትን እንዳይተዋቸው እግዚአብሔርን ጠየቀ። [9:10]