am_tq/psa/09/09.md

8 lines
391 B
Markdown

# እግዚአብሔር ለተጨቆነው ምንድን ነው?
እግዚአብሔር በመከራ ጊዜ ለተጨቆነው መጠጊያ ነው። [9: 9]
# ዳዊት እግዚአብሔርን ለሚፈልጉት ምን እንዲያደርግ እግዚአብሔርን ጠየቀ?
ዳዊትም እርሱን የሚሹትን እንዳይተዋቸው እግዚአብሔርን ጠየቀ። [9:10]