am_tq/psa/09/07.md

4 lines
261 B
Markdown

# እግዚአብሔር በአለም ላይ የሚፈርደው እንዴት ነው ለአህዛብ ምን ያደርግላቸዋል?
እግዚአብሔር ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳል አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል። [9: 7]