am_tq/psa/09/07.md

261 B

እግዚአብሔር በአለም ላይ የሚፈርደው እንዴት ነው ለአህዛብ ምን ያደርግላቸዋል?

እግዚአብሔር ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳል አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል። [9: 7]