am_tq/psa/09/03.md

319 B

የዳዊት ጠላቶች ሲመለሱ ምን ደረሰባቸው?

ጠላቶቹ በእግዚአብሔር ፊት ተሰናክለው ጠፉ። [9: 3]

ጻድቁ ፈራጅ ለዳዊት ምን አድርጓለታል?

ጻድቁ ፈራጅ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ለዳዊት ፍርድ ይሟገታል። [9: 4]