am_tq/psa/09/03.md

8 lines
319 B
Markdown

# የዳዊት ጠላቶች ሲመለሱ ምን ደረሰባቸው?
ጠላቶቹ በእግዚአብሔር ፊት ተሰናክለው ጠፉ። [9: 3]
# ጻድቁ ፈራጅ ለዳዊት ምን አድርጓለታል?
ጻድቁ ፈራጅ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ለዳዊት ፍርድ ይሟገታል። [9: 4]