am_tq/psa/07/14.md

625 B

ዳዊት ንስሃ በማይገባ ሰው ውስጥ ያለውን ክፋት እንዴት ይግልጸዋል?

እርሱም በክፋት የተሞላ እንደ ነፍሰ ጡር የሚጎዱ እቅዶችን የፀነሰ የሚጎዱ ውሸቶችንም ይወልዳል ብሎ ዳዊት ገለጸው። [7:14]

ጉድጓድ የሚቆፍር ክፉ ሰው ምን ይሆናል?

እርሱም ወደ ቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል። [7:15]

በክፉ ሰው የጥፋት ዕቅድ ምን ይደርስበታል?

ዕቅዶቹ ወደ ራሱ ይመለሳሉ ግፍም በራሱ ላይ ይመጣል። [7:16]