am_tq/psa/07/14.md

12 lines
625 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዳዊት ንስሃ በማይገባ ሰው ውስጥ ያለውን ክፋት እንዴት ይግልጸዋል?
እርሱም በክፋት የተሞላ እንደ ነፍሰ ጡር የሚጎዱ እቅዶችን የፀነሰ የሚጎዱ ውሸቶችንም ይወልዳል ብሎ ዳዊት ገለጸው። [7:14]
# ጉድጓድ የሚቆፍር ክፉ ሰው ምን ይሆናል?
እርሱም ወደ ቆፈረው ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል። [7:15]
# በክፉ ሰው የጥፋት ዕቅድ ምን ይደርስበታል?
ዕቅዶቹ ወደ ራሱ ይመለሳሉ ግፍም በራሱ ላይ ይመጣል። [7:16]