am_tq/pro/14/07.md

252 B

በሞኝ ሰው አንደበት ላይ የማይገኝ ምንድን ነው?

በሞኝ ሰው አንደበት ላይ እውቀት አይገኝም፡፡

የክፉዎች ቤት ላይ ምን ይሆናል?

የክፉዎች ቤት ይጠፋል፡፡