# በሞኝ ሰው አንደበት ላይ የማይገኝ ምንድን ነው? በሞኝ ሰው አንደበት ላይ እውቀት አይገኝም፡፡ # የክፉዎች ቤት ላይ ምን ይሆናል? የክፉዎች ቤት ይጠፋል፡፡