am_tq/pro/13/07.md

354 B

አንዳንዶች በእውነት ሀብታሞች የሚሆኑት እንዴት ነው?

አንዳንዶች ሁሉን ነገር በመስጠት ሀብታሞች ይሆናሉ፡፡

አንድ ድኻ ሰው ምን አይነት ስጋት ፈጽሞ አይቀበልም?

አንድ ድኻ ሰው ፈጽሞ የቤዛውን ስጋት አይቀበልም፡፡