# አንዳንዶች በእውነት ሀብታሞች የሚሆኑት እንዴት ነው? አንዳንዶች ሁሉን ነገር በመስጠት ሀብታሞች ይሆናሉ፡፡ # አንድ ድኻ ሰው ምን አይነት ስጋት ፈጽሞ አይቀበልም? አንድ ድኻ ሰው ፈጽሞ የቤዛውን ስጋት አይቀበልም፡፡