am_tq/php/01/20.md

418 B

ጳውሎስ የሚመኘው በሕይወት ቢኖር ወይም ቢሞት ምን ለማድረግ ነበር?

ጳውሎስ የሚመኘው በሕይወት ቢኖር ወይም ቢሞት ክርስቶስን ለማክበር ነበር

ጳውሎስ በሕይወት መኖርና መሞት ምንድነው አለ?

ጳውሎስ በሕይወት መኖር ክርስቶስ እና መሞት ደግሞ ጥቅም ነው አለ