am_tq/php/01/20.md

8 lines
418 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጳውሎስ የሚመኘው በሕይወት ቢኖር ወይም ቢሞት ምን ለማድረግ ነበር?
ጳውሎስ የሚመኘው በሕይወት ቢኖር ወይም ቢሞት ክርስቶስን ለማክበር ነበር
# ጳውሎስ በሕይወት መኖርና መሞት ምንድነው አለ?
ጳውሎስ በሕይወት መኖር ክርስቶስ እና መሞት ደግሞ ጥቅም ነው አለ