am_tq/phm/01/21.md

420 B

ፊልሞና አናሲሞስን ወደ እርሱ መልሶ እንደሚልክለት ጳውሎስ ተስፋ ያደርጋል?

አዎን፣ ፊልሞና አናሲሞስን መልሶ እንደሚልክለት ጳውሎስ ይተማመናል

ጳውሎስ ከእስር ከተለቀቀ ወደ የት ነው የሚመጣው?

ጳውሎስ ከእስር ከተለቀቀ ወደ ፊልሞና በመምጣት ይጎበኘዋል