am_tq/phm/01/21.md

8 lines
420 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ፊልሞና አናሲሞስን ወደ እርሱ መልሶ እንደሚልክለት ጳውሎስ ተስፋ ያደርጋል?
አዎን፣ ፊልሞና አናሲሞስን መልሶ እንደሚልክለት ጳውሎስ ይተማመናል
# ጳውሎስ ከእስር ከተለቀቀ ወደ የት ነው የሚመጣው?
ጳውሎስ ከእስር ከተለቀቀ ወደ ፊልሞና በመምጣት ይጎበኘዋል