am_tq/oba/01/10.md

471 B

ኤዶም በዕፍረት የሚሸፈነውና ለዘለዓለም የሚጠፋው ለምንድን ነው?

ኤዶም በወንድሙ ያዕቆብ ላይ በፈፀመው ግፍ ምክንያት በዕፍረት ይሸፈናል ለዘለዓለምም ይጠፋል። [1:10]

ኤዶም ከያዕቆብ ተገልሎ በቆመ ቀን ምን ተከሰተ?

በዚያን ቀን እንግዶች ወደ ኢየሩሳሌም በሮች ገብተው ሀብቱን ዘረፉ። [1:11]