am_tq/oba/01/03.md

232 B

ከኤዶማውያን ኃጢአቶች መካከል አንዱ ምን ነበር?

ኤዶማውያን በልባቸው ኩራት ነበራቸው ወደ መሬትም ዝቅ ሊሉ እንደማይችሉ ያምኑ ነበር። [1፡3-6]