# ከኤዶማውያን ኃጢአቶች መካከል አንዱ ምን ነበር? ኤዶማውያን በልባቸው ኩራት ነበራቸው ወደ መሬትም ዝቅ ሊሉ እንደማይችሉ ያምኑ ነበር። [1፡3-6]