am_tq/num/35/24.md

347 B

ይሁን ተብሎ ባልተፈጸመ ጉዳት ተጠቂው ሲሞት ማህበረሰቡ ተከሳሹን ከደም ተበቃዩ ለመታደግ ምን ማድረግ አለበት?

ማህበረሰቡ የተከሰሰውን ሰው ከመነሻው ወደሸሸበት ወደ መማጸኛ ከተማ በመመለስ ሊታደገው ይገባል፡፡