# ይሁን ተብሎ ባልተፈጸመ ጉዳት ተጠቂው ሲሞት ማህበረሰቡ ተከሳሹን ከደም ተበቃዩ ለመታደግ ምን ማድረግ አለበት?
ማህበረሰቡ የተከሰሰውን ሰው ከመነሻው ወደሸሸበት ወደ መማጸኛ ከተማ በመመለስ ሊታደገው ይገባል፡፡