am_tq/num/35/01.md

759 B

ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን ምን እንዲያደርግ አዘዘ?

ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን የራሳቸው ድርሻ ከሆነ መሬት፣ የሚቀመጡበት ከተማ፣ እና በከተማዎች ዙሪያ የግጦሽ መሬት እንዲሰጧቸው አዘዘ፡፡