# ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን ምን እንዲያደርግ አዘዘ? ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን የራሳቸው ድርሻ ከሆነ መሬት፣ የሚቀመጡበት ከተማ፣ እና በከተማዎች ዙሪያ የግጦሽ መሬት እንዲሰጧቸው አዘዘ፡፡ # ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን ምን እንዲያደርግ አዘዘ? ያህዌ እያንዳንዱ የእስራኤል ነገድ ለሌዋዊያን የራሳቸው ድርሻ ከሆነ መሬት፣ የሚቀመጡበት ከተማ፣ እና በከተማዎች ዙሪያ የግጦሽ መሬት እንዲሰጧቸው አዘዘ፡፡