am_tq/num/25/08.md

1.1 KiB

ምድያማዊቷን ሴት ወደ ሰፈር ይዞ በመጣው ሰው ላይ ሙሴ እያየ ምን ተፈጸመ?

ካህኑ ፊንሐስ ጦሩን አንስቶ እስራኤላዊውን ወንድና ሴቲቱን አጣምሮ ወጋቸው፡፡

እግዚአብሔር እስራኤላዊያን ከሞዓባዊያን ሴቶች ጋር ማመንዘራቸውን እንዲያቆሙ እና የፌጎርን በኣል ማምለካቸውን እንዲያቆሙ ምን አደረገ፣ በዚህስ ምክንያት ምን ያህል እስራኤላዊያን ሞቱ?

እግዚአብሔር መቅሰፍት ላከ፣ በዚህም ምክንያት የሞቱት በቁጥር 24,000 ነበሩ፡፡