am_tq/num/25/08.md

12 lines
1.1 KiB
Markdown

# ምድያማዊቷን ሴት ወደ ሰፈር ይዞ በመጣው ሰው ላይ ሙሴ እያየ ምን ተፈጸመ?
ካህኑ ፊንሐስ ጦሩን አንስቶ እስራኤላዊውን ወንድና ሴቲቱን አጣምሮ ወጋቸው፡፡
# እግዚአብሔር እስራኤላዊያን ከሞዓባዊያን ሴቶች ጋር ማመንዘራቸውን እንዲያቆሙ እና የፌጎርን በኣል ማምለካቸውን እንዲያቆሙ ምን አደረገ፣ በዚህስ ምክንያት ምን ያህል እስራኤላዊያን ሞቱ?
እግዚአብሔር መቅሰፍት ላከ፣ በዚህም ምክንያት የሞቱት በቁጥር 24,000 ነበሩ፡፡