am_tq/num/23/01.md

534 B

ነብዩ በለዓም ለንጉሱ ባላቅ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

በለዓም ለባላቅ ለእርሱ ሰባት መሰዊያዎች እንዲሰራለት እና ሰባት በሬዎች እና ሰባት አውራ በጎች እንዲያዘጋጅለት ነገረው፡፡

ባላቅ ለበለዓም ጥያቄ ምን ምላሽ ሰጠ?

ባላቅ በለዓም እንደጠየቀው አደረገ፣ እናም ለእያንዳንዱ መሰዊያ አንድ በሬ እና አንድ አውራ በግ አቅቡ፡፡